Senselet Drama S05 EP 117 Part 2 ሰንሰለት ምዕራፍ 5 ክፍል 117 - Part 2

مشاركة
تضمين
 • تم نشره في 2019/12/ 7
 • ክፍል 1 ን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
  ar-plus.info/vid/xxR5Vg-ABhU-fydyw.html
  ድርሰት: ተመስገን አፈወርቅ
  Story Development: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ
  አዘጋጆች: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ እና ተመስገን አፈወርቅ
  ፕሮዳክሽን: መላ ፕሮዳክሽን
  በ ሆሊላንድ ፒክቸርስ እና በ መላ ፕሮዳክሽን የቀረበ
  የሰንሰለትን ተከታታይ ድራማ ኦሪጅናል ቅጂ በጥራት ለመመልከት ከፈለጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችሁን ትብብር አድርጉ
  ለወዳጅም ሼር በማድረግ ተባበሩን
 • أفلام ورسوم متحركة

تعليقات • 545

 • ጉዱ ካሳ ፍቅር እስከመቃብር

  እቴትየ

 • ጉዱ ካሳ ፍቅር እስከመቃብር

  እቴትየ

 • Hani Ali
  Hani Ali 21 أيام قبل

  chebe Yanadegnal

 • Jdhh Bxbh
  Jdhh Bxbh 26 أيام قبل

  ቸቤክክክ

 • ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ የብዛሕ

  ኣንተ ብሎ ፖሎትክኛ ቆምጭየዎች የ ኣህዮችህ ፊልም ስትጎረኑ ትቀራላችሁ አንጂ ሪጋጦችህ ናችሁ

 • ETHIO TECHNOLOGY
  ETHIO TECHNOLOGY أشهر قبل

  ሞባይላችን መጠለፉን (HACK) መደረጉን የምናውቅባቸው 6-ምልክቶች
  ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ… ar-plus.info/vid/65DfgpGmpCk-fydyw.html

 • abeshaw timur
  abeshaw timur أشهر قبل

  አረባካችሁ አብሶ የጣሰው ልጅ እነቸቤ አከባቢ አሜሪካ የሌለ ነገር ነው እንኮን አሜሪካ ኢትዮጵያም የሌለው ውሽት ነገር ነው

 • sopoya Sopoy
  sopoya Sopoy أشهر قبل

  ማስተዋወቂያ አታብዙ

 • እናቴ እወድሻለሁ ልጄ የኔ ናፍቆት ስወድህ

  ይህ ካሌብ ምስጥ ነገር

 • ሣሚራ Sama
  ሣሚራ Sama أشهر قبل

  ውድድድድድድድድ♥♥♥♥♥

 • አለም የማሪም ልጅ

  ወይ ሚኪ በጣም ተመቸህኝ ቸቤ ቻለው ምንም ማድረግ አይቻልም እሽ

 • maranta maranata
  maranta maranata أشهر قبل

  ወይኔ ቸቤ

 • መልካምነት ለራስ ነው !

  እንዴ ካሌብ ክፋቱ ! ልዑሌን ሊያሳብደው ነው ???

 • Ethiopia Japan
  Ethiopia Japan أشهر قبل

  አይ አስማማ መቸም ገንዘብ ለማግኘት የማትቆፍረው ጉድጏድ የለም

 • Ayni belan
  Ayni belan أشهر قبل

  የካሌብ መጨርሻው የናፍቀው ማነው

 • hiwot Endawaza
  hiwot Endawaza أشهر قبل

  አንበርብር😂😂😂😂😂

 • እግዚአብሔር ፈቅር ነዉ ወሎየዋ ነኘ

  ወይኔ ጉልማ አሳዘነኝ

 • zeki tadesse
  zeki tadesse أشهر قبل

  Wey cheba tesekayek chalw engedi like gechugn

 • Amsale Amsale
  Amsale Amsale أشهر قبل

  ካለብ አካሄድህ ደስ አላለኝም እራስ ወዳድነት በጣም ይታይብሃል ጉልማና ጣሰው ተፋጠዋል የጣሰው ልጅ ትልቅ አደጋ እየሆነ መቷል ብቻ ሰንሰለት ጉድ ነው

 • ቅዱሰ ገብሪኤል
  ቅዱሰ ገብሪኤል أشهر قبل

  Ya abiribar nager gin yasetalil bahireyu naw

 • Binyam Getaneh
  Binyam Getaneh أشهر قبل

  ጥሬው ህህህህህምምምምም

 • hayemi yemariyam lej
  hayemi yemariyam lej أشهر قبل

  Meki westi nek meskiniyee

 • Agnche Asnake
  Agnche Asnake أشهر قبل

  ቸቤ አሳዘነኝ አሪፍ ምሳሌ ነው መሰላሉ

 • አብይ ውስጤ ነው ለእናቴ ስል ኖርኩኝ

  ሚኪ እና ቸቤ በሳቅ አደከሙኝ ወይ ቸቤ ቻለው እግዲ😂😂😂😂ጣሳው ወፊት ነክ ሙሉ በሬ ጥሏል አላለም የአሽብር የውሬ ጥማት ሃሃሃ እንዴት ድግስ አስበክ ሳነግረኝ 😂😂😂😂😂😂

 • Raju Ranu
  Raju Ranu أشهر قبل

  አይ ወንድም እና እህት ደስ ስትሉ

 • ባህር ዳር ከነማ የጣናው ሞገድ

  ኤጭ እስኪ በፅም ሰአት ስጋ አትብሉ ጅቦች 😡😡😡

 • kiresetose feker naw
  kiresetose feker naw أشهر قبل

  ማኪ የሚባለውን ልጅ ወድጄው እርፍ 🙄መሥታወት አራጋው የኔ የምንግዜም ምርጥ

 • mhamde Kbyre
  mhamde Kbyre أشهر قبل

  የጣዉልጅ ግን አበዘሀዉ መረዳት ከፈልክ ለምን አሰራም ከዛ በረሀ አዎቶህ እዝህም ያልከዉን እየተደረገልህ ትንሽ ትቢትህን ቀነስ ብታረግ

 • mhamde Kbyre
  mhamde Kbyre أشهر قبل

  ቸቤ የስራህን አገኝተሀል

 • mhamde Kbyre
  mhamde Kbyre أشهر قبل +2

  ካሊብ እራስ ወዳድ አይደለም ለሷ ብሎ ነዉ እኮ በሽጉጥ ደረቱን የተበሳዉ እዝህሁሉ ጣጣ ዉስጥ የገባዉ በሷ ምክነያት ነዉ እራስ ወዳድ ልኡል ነዉ

 • Terry Hewan
  Terry Hewan أشهر قبل

  ውይ ካሌብ ክፋትህ ማለቂያ አጣ

 • Martha Mule
  Martha Mule أشهر قبل

  ቤሪ ቤሪ እያልክ ስትኮፈስ ልክህን አገኘህ

 • Mu Be
  Mu Be أشهر قبل +1

  TImeralche 😍😍😍😍🤗🤗🤗💏💏💏💏👌👌👌💚💛❤

 • Fre Feker
  Fre Feker أشهر قبل

  ውይ ቸብ 😹😹😹😹😹😹😹😹የታባ ቱ

 • Kelem Kelem
  Kelem Kelem أشهر قبل

  I rely adore mike.he is very humble and respectful yang man 👨 and also he has lovely eyes

 • Ethiopia Wiste
  Ethiopia Wiste أشهر قبل

  ዛሬ ካሌብ አይን አወጣ እምምምምምምም

 • gobena Gobena
  gobena Gobena أشهر قبل

  Omg kaleb what's worry with you😃

 • ተዋህዶ ሀይማኖቴ
  ተዋህዶ ሀይማኖቴ أشهر قبل +1

  ቸቤ አስተነፈሱህ 😁😁😁😁 እቴትዬ እንዴት መልካም ሰው ከተከታተልኩሽ ጊዜ ጀምሮ መልካም አመላካከት ያለሽ መልካም ሴት ነሽ የምር Lovely yy😘😘😘😍😍

 • Mesi you tube Mesi you tube
  Mesi you tube Mesi you tube أشهر قبل

  ምስኪን አበርብር ጣሰውና ጉልማ ግራ አጋቡት

 • sara Aa55 37 63 64
  sara Aa55 37 63 64 أشهر قبل +1

  ቸቤ የታባክ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ትክክክል

 • Emran Emran
  Emran Emran أشهر قبل

  ፈጣሪ ጠላቶቼን ሳይሆን ውዳጆቼን ሰጋሁ ከነሱ ጠብቀኝ

 • Tg Sdetegnawa
  Tg Sdetegnawa أشهر قبل

  አይ ቸቤ የስራህን ተቀበል ቻለው

 • Tiruya Tesfaya
  Tiruya Tesfaya أشهر قبل

  Wey gulema

 • Emit Emit
  Emit Emit أشهر قبل

  ውይ አቶ ጣሰው።ይለይለት ሁሉንም ነገር ዘርግፈውና ይውጣልህ

 • Mimi Love
  Mimi Love أشهر قبل +1

  መልካምነት አዙሮ ይከፍላል

 • Makdas Mkdas
  Makdas Mkdas أشهر قبل

  ተረኝነት ይቀራል ኢትዮጽያዊነት ያሸንፋል

 • Hana Hana
  Hana Hana أشهر قبل

  Weyi chebe

 • Fantish Worku
  Fantish Worku أشهر قبل

  በሰፈሩት ቁና አለ ያገሬ ሰው ምናለ ለሁሉም ሰው እንዲህ በቶሎ የጁን ቢያገኝ ምናለ ፈጣሪ ክፉ የሚውሉ ሰዎችን ሁሉ የእጃቸውን ሰጥተህ ብታስተነፍሳቸው

 • ራህማ ወሎየ ደሴ ገራዶ አልሀምዲልላሂ ለሁሉም ነገር

  እንደው ሳምሪን ካሊብ ባልወሳዳት እረ ልኡል ነቃ በል ልትነጠቅ ነው ግን በጣም ከባድ ነው ሁለት የሚዋደድ ጓደኞች በአንድ ስው እንድህ መሆን ይፍትናል

 • Salmm Salmmm
  Salmm Salmmm أشهر قبل

  Ayi abareber endet endamiwedahi hulum sew edate behon

 • Reta Sa
  Reta Sa أشهر قبل

  Kaleb kirubel chebe gulema Asmmaw so selfish character they have geta ytebken

 • Mouza Alj
  Mouza Alj أشهر قبل

  በጣም እሚደብር ሆነ የነ ሳምሪ ምክንያቱም የልኡል ሚስት ነሽ ተባለች እሱም ነሽ አላት ካሌብ ጓደኛየ ነው አላት ለምን ወዳዛኛው ታያለች ይሄ ምን ማለት ነው ባለትዳር ከሆነች ለማስታወስ መሞከር ያለባት ባሏን እንጂ ጓደኛውን ውሽማ ልትይዝ ነውደ

 • Amarch Dobalaa
  Amarch Dobalaa أشهر قبل

  አይ ጣሰው ክክክክ ያንን ነገር መሬት አስገባህው አረ ያዝ አርገው

 • Tesfaye kassa
  Tesfaye kassa أشهر قبل

  ቸቤ በሰፈሩት ......🤕

 • እማ ክፍአይንካሽ

  መገን ካሌብ ሉኡል መጨረሻላይ ወደካሌብ ትመለሳለች 100

 • Berhanu G
  Berhanu G أشهر قبل

  ጉልማ፡አሪፍ፡ፓርትነር፡አግኝቷል፡ሳይደግስ፡አይጣላም፡፡

 • LiLi M
  LiLi M أشهر قبل

  ምስኪን ልኡል እንዲሻላት በማሰብ ለካሌብ ማስረከቡ ነው, አረ ንቃ!
  ሊሊ የፀጉርሽ ቁርጥ በጣም ያምራል, አምሮብሻል.

 • Mozart Belachew
  Mozart Belachew أشهر قبل +3

  ዮሐንስ 14 (John)
  6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐንስ 10 (John)
  9፤ በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።ሐዋ. ሥራ 4 (Acts)
  12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

 • Meseret Bushera
  Meseret Bushera أشهر قبل +2

  ኡሁሁሁሁሁ አሁንስ ሰለቸን መቼ ነው ይሄህዝብ ከፖለቲካ የፅዳ ድራማም ሆነ ሌላ ማየት መስማት የሚችለው ጅራት ወልዳ ወልዳ አሉ .... ደህና ነበራችሁ